መጻጉእ – ስብከት በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Mar 28, 2016

በካንሳስ ደብረ ሣህል መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርት።
መነሻ ጥቅስ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ከቁጥር 1 – 27